News

Previous Next

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ጠ/ሚ ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የፈረንጆችን ገና ለሚያከብሩ የኢትዮጵያ ወዳጆችና የዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡

በዚህ አጋጣሚ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲም በመላው ዓለም ለምትገኙና በዓሉን ለምታከብሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን መልካም የገና በዓል እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡