News

Previous Next

የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ሰራተኞች "ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ" መርሃ ግብርን አካሄዱ

የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ አመራርና ሰራተኞች ሰራዊቱ እያከናወነ ያለውን ህግ የማስከበር ዘመቻ በመደገፍ "ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ" መርሃ ግብርን አካሄዱ።
በመርሃ ግብሩ ላይ የተሳተፉ የኤጀንሲው አመራርና ሰራተኞች መከላከያ ሰራዊቱ እያከናወነ ላለው ተግባር ያላቸውን ክብርና ምስጋና የገለጹ ሲሆን፣ ተልዕኮው እስኪጠናቀቅ ድረስ ከሰራዊቱ ጎን እንደሚቆሙ አረጋግጠዋል።