News

የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያደርጉትን ጥረት የማቀናጀት ተግባር ተጠናክሮ መቀጠሉን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት ገለጹ፡፡

ዋና ዳይሬክተሯ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ ዳያስፖራው ወረርሽኙን ለመመከት እያደረገ ያለውን የዕውቅት፣ የክህሎትና የቁሳቁስ ድጋፎች ያብራሩ ሲሆን፣ በአሜሪካንና አውስትራሊያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ምሁራንም ቫይረሱን ከመከላከል አንጻር በየአካባቢያቸው በመከናወን ላይ ያሉ ተግባራትን አብራርተዋል፡፡

 

ዝርዝሩን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ፡፡