News

Previous Next

ዳላስ የምትገኘው የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ባፕቲስት ቤተክርስቲያን እንዲሁም በካሊፎርኒያ ኦክላንድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መድሃኒያለም ቤተክርስቲያን በሃገራችን የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመከላከል የሚውል እያንዳንዳቸው የ30,000 እና የ8,500 የአሜሪካን ዶላር ድጋፍ አደረጉ፡፡

የእምነት ተቋማቱ ለወገን ደራሽነታቸውን ለማሳየት ስላደረጉት ተግባር ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡