News

ከአውስትራሊያ የሚተለላፈው ኤስ.ቢ.ኤስ ሬዲዮ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር መልእክትን አስተላለፈ

ሬዲዮ ጣቢያው የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት ኤጀንሲው ባከናወናቸው ተግባራት ላይ የሰጡትን ማብራሪያ እና በባህር ማዶ ለሚገኙ በየኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት ያስተላለፉትን የአዲስ አመት መልእክት አቅርቧል፡፡
ዝርዝሩን ተያይዞ የቀረበውን ፋይል በመጫን ይከታተሉ፡፡