News

Previous Next

በደቡብ አፍሪካ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዜጎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳሰበ

በደቡብ አፍሪካ ባልታወቁ ግለሰቦች በሀገሪቱ በሚኖሩ የሌሎች አፍሪካ ሀገራት ዜጎች ላይ እየደረሰ ያለውን ጥቃት እና ዝርፊያ ተከትሎ በደቡብ አፍካ የሚኖሩ እትዮጲያዊን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጲያ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡