News

የሚዲያ ትኩረት እየሳቡ ያሉ የዳያስፖራ እንቅስቃሴዎች

ከቅርብ ጊዚያት ወዲህ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት እያከናወኗቸው ያሉ የበጎ አድራጎት ተግባራት የሚዲያ ትኩረት እየሳቡ ነው፡፡ ከዚህም   በተያያዘ  በቅርቡ አርትስ ቴሌቪዠን ያቀረበውን ዘገባ እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል፡፡