የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ጥሪ ለመላው የዳያስፖራ አባላት

በሀገር አቀፍ ደረጃ በሚካሄደው የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለመላው ኢትዮጵያውያን ጥሪ መቅረቡ ይታወሳል። በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያን ይኸው ጥሪ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተደርጓል። የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ የእረፍት ግዜያችሁን በሀገራችሁ ለማሳለፍ የምትመጡ እና በሀገር ቤት ለምትገኙ የዳያስፖራ አባላት በሙሉ በዚህ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ላይ እንድትሳተፉ ጥሪውን ያስተላልፋል።

እኔ ለሀገሬ፣ ሀገሬም ለእኔ

Main Focuses

Diaspora Community Development Works

Diaspora Community Development Works

This is a key role that will be taken by the Diaspora as a precondition for economic and social activities. 
Expanding and strengthening the participation of the Diaspora

Expanding and strengthening the participation of the Diaspora

The Diaspora Participation Coordination Directorate has been set up with a number of existing experiences and the current type and purpose of the Diaspora.
Information, Research and Communication Affairs Directorate

Information, Research and Communication Affairs Directorate

The Agency is responsible for obtaining, analyzing and distributing information from any other party in a better and organized manner. 
Rights and Legal Protection Affairs Directorate

Rights and Legal Protection Affairs Directorate

The agency has made this to be one of its key functions, and it has subcategorized it into socioeconomic rights and benefits, and human and civil rights and benefits. 

Latest News

  የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ በሀገር አቀፍ ደረጃ ያለውን የዳያስፖራ ሁለንተናዊ ተሳትፎ ለማሳደግ ያሉ ማነቆዎችን መፍታትን ዒላማ ያደረገ የባለድርሻዎች የሁለት ቀናት የምክክር መድረክ...
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን  (ግሎባል አሊያንስ) ሊቀ-መንበር አቶ ታማኝ በየነ ጋር ዛሬ ግንቦት 9 ቀን 2011 ዓ.ም...
የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ በደቡብ አፍሪካ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ተወያየ።
የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ በ15 ሀገራት ለተወከሉ የኢትዮጵያ አምባሳደሮች እና የዳያስራ ዲፕሎማቶች ያዘጋጀው የሁለት ቀናት ዎርክሾፕ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል፡፡ በሁለተኛው ቀን ውሎበ...

Newsletters

Subscribe to get latest updates and events