በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብና በዓባይ ወንዝ ላይ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ የሚደረገውን የፐብሊክ ዲፕሎማሲና አድቮኬሲ ስራ መደገፍ እንዲቻል የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ታዋቂ ግለሰቦችን፣ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን ያሳተፉ ሶስት ዶክመንታሪ ፊልሞችን በአማርኛ፣ በአረብኛና በእንግሊዝኛ ቋንቋዎች ማዘጋጀቱ ይታወሳል። በሃገር ውስጥና በውጭ የሚኖሩ ታዋቂ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን እንዲሁም የስራ ሃላፊዎችን በማሳተፍ በአማርኛ ቋንቋ መልዕክት የተላለፈበትን ዶክመንተሪ ፊልም እንዲከታተሉ ተጋብዘዋል።

እኔ ለሀገሬ፣ ሀገሬም ለእኔ

ዋና ግቦች

የዳያስፖራ ማህበረሰብ ልማት ስራዎች

የዳያስፖራ ማህበረሰብ ልማት ስራዎች

ይህ ስራ ዳያስፖራውን በሚመለከት ለሚሰሩ ማህራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ስራዎች እንደ ቅድመ ሁኔታ ሊወሰድ የሚችል ቁልፍ ሚና ነው፡፡
የዳያስፖራ ተሳትፎ ማስፋፋትና ማጠናከር

የዳያስፖራ ተሳትፎ ማስፋፋትና ማጠናከር

የዳያስፖራ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት እስከ አሁን ከነበሩ ተሞክሮዎች እና አሁን ላይ ከሚፈለገው የዳያስፖራው የተሳትፎ አይነትና የወደፊት አስፈልጎት በመነሳት ቁልፍ በሆኑ የተሳትፎ አይነቶች የተደራጀ ነው፡፡
የመረጃ፣ ጥናትና ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

የመረጃ፣ ጥናትና ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

ይህ የስራ ክፍል ዳታ ቤዝ ማደራጀት፣ መረጃ መተንተንና ተወራራሽ የሆኑ ተቋማዊ የመረጃ ክምችት (Institutional memory) እንዲኖር የማድረግ ስራን ይሰራል፡፡
የመብት ማስጠበቅና የህግ ከለላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

የመብት ማስጠበቅና የህግ ከለላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

ዜግነታቸውን ያልቀየሩ በውጭ ሀገራት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እንደማንኛውም ዜጋ ከመንግስት ሊያገኛቸው የሚገቡ ግልጋሎቶች እና ሊጠበቅላቸው የሚገቡ መብቶች አሏቸው፡፡

አዳዲስ ዜናዎች

በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በኤምባሲዎች አስተባባሪነት ወገኖቻቸውን ለመደገፍና ለማቋቋም የሚሆን ገንዘብ ማሰባሰባቸው የሚያስመሰግን ብቻ ሳይሆን የተቀደሰም...
በአውስትራሊያ የኢፌዴሪ ኤምባሲ እንዲሁም በአውስትራሊያና ኒውዝላንድ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የማኅበረሰብ አባላት አስተባባሪነት ‘ለሃገር ሞታችኋል፤ ምስጋና ያንሳችኋል’ በሚል መሪ ሃሳብ...
በደቡብ አፍሪካ የኢፌዴሪ ኤምባሲ የዳያስፖራ አገልግሎት ለሚሰጡ ዲፕሎማቶችና የአይሲቲ ባለሙያዎች የዳያስፖራ መረጃን ለማጠናቀር እንዲያገለግል ከዚህ ቀደም ተዘጋጅቶ አገልግሎት ላይ...
በኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት የተመራ የኤጀንሲው የልዑካን ቡድን በደቡብ አፍሪካ ከሚኖሩ የዳያስፖራ ማህበራትና አደረጃጀት መሪዎች፣...
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ጠ/ሚ ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የፈረንጆችን ገና ለሚያከብሩ የኢትዮጵያ ወዳጆችና የዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት...

ኒውስሌተር

Subscribe to get latest updates and events