በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብና በዓባይ ወንዝ ላይ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ የሚደረገውን የፐብሊክ ዲፕሎማሲና አድቮኬሲ ስራ መደገፍ እንዲቻል የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ታዋቂ ግለሰቦችን፣ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን ያሳተፉ ሶስት ዶክመንታሪ ፊልሞችን በአማርኛ፣ በአረብኛና በእንግሊዝኛ ቋንቋዎች ማዘጋጀቱ ይታወሳል። በሃገር ውስጥና በውጭ የሚኖሩ ታዋቂ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን እንዲሁም የስራ ሃላፊዎችን በማሳተፍ ለዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ በእንግሊዝኛ ቋንቋ መልዕክት የተላለፈበትን ዶክመንተሪ ፊልም እንዲከታተሉ ተጋብዘዋል።

እኔ ለሀገሬ፣ ሀገሬም ለእኔ

Main Focuses

Diaspora Community Development Works

Diaspora Community Development Works

This is a key role that will be taken by the Diaspora as a precondition for economic and social activities. 
Expanding and strengthening the participation of the Diaspora

Expanding and strengthening the participation of the Diaspora

The Diaspora Participation Coordination Directorate has been set up with a number of existing experiences and the current type and purpose of the Diaspora.
Information, Research and Communication Affairs Directorate

Information, Research and Communication Affairs Directorate

The Agency is responsible for obtaining, analyzing and distributing information from any other party in a better and organized manner. 
Rights and Legal Protection Affairs Directorate

Rights and Legal Protection Affairs Directorate

The agency has made this to be one of its key functions, and it has subcategorized it into socioeconomic rights and benefits, and human and civil rights and benefits. 

Latest News

በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በኤምባሲዎች አስተባባሪነት ወገኖቻቸውን ለመደገፍና ለማቋቋም የሚሆን ገንዘብ ማሰባሰባቸው የሚያስመሰግን ብቻ ሳይሆን የተቀደሰም...
በአውስትራሊያ የኢፌዴሪ ኤምባሲ እንዲሁም በአውስትራሊያና ኒውዝላንድ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የማኅበረሰብ አባላት አስተባባሪነት ‘ለሃገር ሞታችኋል፤ ምስጋና ያንሳችኋል’ በሚል መሪ ሃሳብ...
በደቡብ አፍሪካ የኢፌዴሪ ኤምባሲ የዳያስፖራ አገልግሎት ለሚሰጡ ዲፕሎማቶችና የአይሲቲ ባለሙያዎች የዳያስፖራ መረጃን ለማጠናቀር እንዲያገለግል ከዚህ ቀደም ተዘጋጅቶ አገልግሎት ላይ...
በኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት የተመራ የኤጀንሲው የልዑካን ቡድን በደቡብ አፍሪካ ከሚኖሩ የዳያስፖራ ማህበራትና አደረጃጀት መሪዎች፣...
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ጠ/ሚ ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የፈረንጆችን ገና ለሚያከብሩ የኢትዮጵያ ወዳጆችና የዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት...

Newsletters

Subscribe to get latest updates and events